
01ያለ ቃል ብዙ የሚናገሩ ምስሎች።
ለማስታወቂያ፣ ለምርት እና ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆኑ ፎቶዎችን እናነሳለን። ቀለማቸውን አሳምረን እና አስተካክለን፣ አይተው ያፀደቁትን ጥራት ያለው ምስል እናስረክባለን።

ትሪደንት በፊልም፣ ፎቶግራፍ፣ ብራንድ አይደንቲቲ እና ዝግጅቶች ላይ የሚሰራ የፈጠራ ስቱዲዮ ነው። ሃሳቡን፣ ካሜራውን፣ እና ከለሩን እኛው ራሳችን የምንሰራ በመሆኑ ምንም አይነት ስራችን ጥራቱን አይቀንስም።

01ያለ ቃል ብዙ የሚናገሩ ምስሎች።
ለማስታወቂያ፣ ለምርት እና ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆኑ ፎቶዎችን እናነሳለን። ቀለማቸውን አሳምረን እና አስተካክለን፣ አይተው ያፀደቁትን ጥራት ያለው ምስል እናስረክባለን።

02ከካሜራው በፊት፣ ታሪኩ ይቀድማል።
የቲቪ ማስታወቂያዎች፣ ዘጋቢ ፊልሞች እና የማህበራዊ ሚዲያ ቪድዮዎችን እንሰራለን። ከሀሳብ ማመንጨት እስከ ቀረፃ እና የድህረ-ቀረፃ ስራዎች (VFX እና Color) — ሁሉንም በአንድ ቦታ።

03የዝግጅቱ ድባብ የራሱ መልዕክት አለው።
የምርት ማስተዋወቂያዎች፣ ኮንፈረንሶች እና የተለያዩ ዝግጅቶችን ከሀሳብ እስከ አፈፃፀም እናዘጋጃለን። ቦታ መምረጥ፣ መድረክ ማዘጋጀት፣ የቴክኒክ ቡድን እና የሚያስፈልጉትን ነገሮች ሁሉ በኛ በኩል ያልቃሉ።

04ሎጎ ብቻ አይደለም፣ ሙሉ ሲስተም ነው።
ስም ማውጣት፣ ሎጎ፣ ፎንት፣ ከለር እና ብራንዱ ሲወጣ እንዴት መጠቀም እንዳለብዎት የሚያሳዩ ህጎችን (Guidelines) ጨምሮ ለብራንድዎ የሚያስፈልጉትን ነገሮች በሙሉ እንሰራለን።































Tell us what you are making and when it has to be finished. We will tell you what it takes.
Bole Brass, K Kare Building, 2nd floor
Addis Ababa, Ethiopia