መግቢያ

scroll
01 — ስቱዲዮአዲስ አበባ
Trident

ትሪደንት በፊልም፣ ፎቶግራፍ፣ ብራንድ አይደንቲቲ እና ዝግጅቶች ላይ የሚሰራ የፈጠራ ስቱዲዮ ነው። ሃሳቡን፣ ካሜራውን፣ እና ከለሩን እኛው ራሳችን የምንሰራ በመሆኑ ምንም አይነት ስራችን ጥራቱን አይቀንስም።

02 — አገልግሎቶችአራት ዋና ዘርፎች
01

ያለ ቃል ብዙ የሚናገሩ ምስሎች።

ለማስታወቂያ፣ ለምርት እና ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆኑ ፎቶዎችን እናነሳለን። ቀለማቸውን አሳምረን እና አስተካክለን፣ አይተው ያፀደቁትን ጥራት ያለው ምስል እናስረክባለን።

  • ማስታወቂያ
  • ኤዲቶሪያል
  • ምርት
  • ዝግጅቶች
02

ከካሜራው በፊት፣ ታሪኩ ይቀድማል።

የቲቪ ማስታወቂያዎች፣ ዘጋቢ ፊልሞች እና የማህበራዊ ሚዲያ ቪድዮዎችን እንሰራለን። ከሀሳብ ማመንጨት እስከ ቀረፃ እና የድህረ-ቀረፃ ስራዎች (VFX እና Color) — ሁሉንም በአንድ ቦታ።

  • ማስታወቂያ
  • ብራንድ ፊልም
  • ዘጋቢ ፊልም
  • VFX
  • ከለር
03

የዝግጅቱ ድባብ የራሱ መልዕክት አለው።

የምርት ማስተዋወቂያዎች፣ ኮንፈረንሶች እና የተለያዩ ዝግጅቶችን ከሀሳብ እስከ አፈፃፀም እናዘጋጃለን። ቦታ መምረጥ፣ መድረክ ማዘጋጀት፣ የቴክኒክ ቡድን እና የሚያስፈልጉትን ነገሮች ሁሉ በኛ በኩል ያልቃሉ።

  • ማስተዋወቂያዎች
  • ኮንፈረንሶች
  • አክቲቬሽን
  • መድረክ
04

ሎጎ ብቻ አይደለም፣ ሙሉ ሲስተም ነው።

ስም ማውጣት፣ ሎጎ፣ ፎንት፣ ከለር እና ብራንዱ ሲወጣ እንዴት መጠቀም እንዳለብዎት የሚያሳዩ ህጎችን (Guidelines) ጨምሮ ለብራንድዎ የሚያስፈልጉትን ነገሮች በሙሉ እንሰራለን።

  • አይደንቲቲ
  • አርት ዳይሬክሽን
  • ህጎች
  • ህትመት
03 — work3 projects · 31 frames
01

video01/09
KONO — frame 1
KONO — frame 2
KONO — frame 3
KONO — frame 4
KONO — frame 5
KONO — frame 6
KONO — frame 7
KONO — frame 8
KONO — frame 9
02

video01/06
esx — frame 1
esx — frame 2
esx — frame 3
esx — frame 4
esx — frame 5
esx — frame 6
03

video01/16
chelina — frame 1
chelina — frame 2
chelina — frame 3
chelina — frame 4
chelina — frame 5
chelina — frame 6
chelina — frame 7
chelina — frame 8
chelina — frame 9
chelina — frame 10
chelina — frame 11
chelina — frame 12
chelina — frame 13
chelina — frame 14
chelina — frame 15
chelina — frame 16
04 — contactopen for 2026

Tell us what you are making and when it has to be finished. We will tell you what it takes.

map
studio

Bole Brass, K Kare Building, 2nd floor
Addis Ababa, Ethiopia

tap to stop